የክሬቲቭ ሶሳይቲ ጥቅሞች

23 五月 2023

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በምድር ላይ የሚኖር እያንዳንዱ

ሰው በክሬቲቭ ሶሳይቲ ውስጥ ምን ጥቅሞችን እንደሚያገኝ

እና ስለዚህ ፕሮጀክት ሁሉም ሰዎች እንዲያውቁ ለማድረግ

ምን መደረግ እንዳለበት ታገኛላችሁ።

የክሬቲቭ ሶሳይቲ መሰረቱ 8ቱ መርሆዎች ናቸው። እነዚህ

8 የአለም ማህበረሰብ እሴቶችን የሚቀይሩ 8 መመሪያዎች

ናቸው!

የሚከተሉትን ዋስትና በሚሰጥ ከሬቲቭ ሶሳይቲ ውስጥ

መኖር ይፈልጋሉ፦

የኢኮኖሚ መረጋጋት

ድህነት የለም።

ምርጥ የወደፊት ልጆች

አዳዲስ የላቁ ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅ

ነፃ የሃይል አቅርቦት እና የፍጆታ ክፍያዎች?

አሁኑኑ ይቀላቀሉ! የሰው ሕይወት እጅግ የላቀ ዋጋ

ያለው አዲስ የተዋሃደ ክሬቲቭ ሶሳይቲ ላይ ተሳታፊ ይሁኑ!

ስለ 8ቱ የክሬቲቭ ሶሳይቲ መርሆዎች እና የፕሮጀክቱ

አተገባበር ደረጃዎች የበለጠ ማወቅ ይችላሉ ኦፊሴላዊውን

ድረ-ገጽ https://creativesociety.com

[email protected]

በክሬቲቭ ሶሳይቲ ውስጥ እንዴት መኖር እንደምንችል

እና በአጭር ጊዜ ውስጥ መገንባት የምንችልባቸውን

መንገዶች ለማወቅ ከፈለጉ ይመልከቱ

ዓለም አቀፍ የመስመር ላይ መድረክ “ዓለም አቀፍ ቀውስ።

መውጫ መንገድ አለ" በ150 ቋንቋዎች ተተርጉመዋል።፡

https://creativesociety.com/en/globalcrisis-there-is-a-way-out

#ክሬቲቭ ሶሳይቲ #አለምአቀፍ ቀውስ #መውጫ መንገድ

አለ።
አስተያየት ማስቀመጥ
የፈጠራ ኅብረተሰብ
አግኙን፡-
[email protected]
አሁን እያንዳንዱ ሰው ብዙ ሊሠራ ይችላል!
የወደፊቱ ጊዜ በእያንዳንዱ ግለሰብ የግል ምርጫ ላይ የተመሰረተ ነው!