አሚር አዚዝ.

23 四月 2022

https://creativesociety.com/am/conference_04_12_2021

አሚር አዚዝ፤የጀርመን ጥንታዊዉ መስጂድ ኢማም

መላው የአለም ሙስሊሞች አንድ ነጥብ እንዲረዱልኝ ጥሪዬን አቀርባለሁ:ይህም በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ ነው:ፈጣሪ እንዲህ ይላል "ዋላ ተዚሩ ወዚራቱን ዊዝራ ኡኽራ"""ሁሉም ሰዎች፣ ሸክማችሁን ሌላ ማንም አይወስድባችሁም።"ሁላችሁም የራሳችሁ ሀላፊነት አለባችሁ እና ሀላፊነታችሁን መወጣት አለባችሁ ስለዚህ የራሳችሁን ድርሻ ትጠየቃላችሁ።

አስተያየት ማስቀመጥ
የፈጠራ ኅብረተሰብ
አግኙን፡-
[email protected]
አሁን እያንዳንዱ ሰው ብዙ ሊሠራ ይችላል!
የወደፊቱ ጊዜ በእያንዳንዱ ግለሰብ የግል ምርጫ ላይ የተመሰረተ ነው!