የቻይና ነዋሪዎች አደጋ ላይ ናቸው። ከፍተኛ አደጋ። ቻባ አውሎ ነፋስ

11 八月 2022

በከፍተኛ የአየር ንብረት አደጋዎች ምክንያት የቻይና ህዝብ እንደገና በአስከፊ ችግር ውስጥ ወድቋል።

ሐምሌ 2፣ 2022

ቻይና፣በጓንዱን ግዛት፣ ቻባ አዉሎ ንፋስ የመሬት መንሸራተት አደረሰ። አውሎ ነፋሱ በከባድ ዝናብ እና እስከ 100 ማይል በሰአት በሚፈጥን ንፋስ የታጀበ ነዉ እና ቢያንስ 3 ሀይለኛ የቧይት ነፋሶችን በተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች አስከትሏል።

በቻኦዙ ከተማ ሽምልምል ንፋስ ህንፃዎችን እና ቤቶችን በማውደም የኤሌክትሪክ መስመሮችን አበላሽቷል። በዛንጂያንግ እና ማኦሚንግ ከተሞች ኃይለኛዉ ንፋስ ከ230,000 በላይ አባወራዎችን ያለ መብራት እቀርቷል።

በሆንግ ኮንግ የባህር ዳርቻ ላይ በአውሎ ነፋሱ መካከል የተያዘው የኢንጂነሪንግ መርከብ በተፈጥሮ ሃይሉ ለሁለት ተከፈለ። ። ከሁለት ደርዘን በላይ የመርከቡ የሠራተኞች አባላት ጠፍተዋል። መትረፍ የቻሉት ጥቂቶች ብቻ ናቸው። የፍለጋ እና የማዳን ጥረቱ ቀጥሏል።

በዚሁ ቀን በሻንዚ ግዛት ታይዩዋን ከተማ በድንገተኛ ዝናብ ተመታ። በአንዳንድ ስፍራዎች መንገዶቹ ከአንድ ሜትር በላይ ጥልቀት ባለዉ ጎርፍ ተጥለቅልቀዋል, እና ብዙ ቁጥር ያላቸው መኪኖች በውሃ ውስጥ ነበሩ።

ሰዎች ለእንደዚህ አይነት የተፈጥሮ አደጋዎች ዝግጁ ናቸው?

ራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን መጠበቅ ይችሉ ይሆን?

ዓለም አቀፍ ቀውስ. እኛ ሰዎች ነን። መኖር እንፈልጋለን | ዓለም አቀፍ የመስመር ላይ መድረክ | ግንቦት 7፣ 2022

https://creativesociety.com/am/forum_07_05_2022

የፈጣራ ማህበረሰብ ፕሮጀክት ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ፡-

https://creativesociety.com

Email:[email protected]



አስተያየት ማስቀመጥ
የፈጠራ ኅብረተሰብ
አግኙን፡-
[email protected]
አሁን እያንዳንዱ ሰው ብዙ ሊሠራ ይችላል!
የወደፊቱ ጊዜ በእያንዳንዱ ግለሰብ የግል ምርጫ ላይ የተመሰረተ ነው!