ዓለም በጥላቻ፣ በፍርሃት፣ በግጭት እና በተስፋ መቁረጥ ትፈራርሳለች፣ የተፈጥሮ አደጋ ግን ሳይስተዋል እየተከሰተ ነው
አሁን ከአጠቃላይ የሕይወታችን ውድመት አንድ እርምጃ ቀርተናል። ለሕይወት መታገል ተገቢ ነው። እና አሁን ለውጥ ማምጣት የሚችሉት እርስዎ ነዎት። ዓለም ነገ ምን ትመስል ይሆን?
እርስዎ ይወስናሉ
ታህሳስ 22023
በ17፡00 ጂኤምቲ
Creative society logo
ቀጥታ
ዓለም አቀፍ የመስመር ላይ መድረክ ለሁሉም የሰው ልጅ!
ዓለም አቀፍ ቀውስ።
ኃላፊነት

የቀጥታ ስርጭት

ዓለም አቀፍ ቀውስ።ኃላፊነት| ዓለም አቀፍ የመስመር ላይ መድረክ ታህሳስ 2፣ 2023
ዓለም አቀፍ ቀውስ።ኃላፊነት| ዓለም አቀፍ የመስመር ላይ መድረክ ታህሳስ 2፣ 2023
የቀጥታ ስርጭቱን ቋንቋ ይምረጡ፡-
Africaans
አማርኛ
العربية
Aymar aru
Azərbaycan
Български
বাংলা
བོད་སྐད་
Bosanski jezik
Català
Čeština
Dansk
Deutsch
Ελληνικά
English
Español
Eesti keel
فارسی | دری
Suomi
Wikang Filipino
Français
Avañe'ẽ (Guaraní)
ગુજરાતી
هَوُسَا
עברית
हिंदी
Hrvatski
Magyar
Հայերեն
Usem Ibibio
Bahasa Indonesia
íslenska
Italiano
日本語
ქართული
Қазақша
ភាសាខ្មែរ
한국어
Lhukonzo
Кыргызча
Oluganda
Lietuviškai
Latviešu
Македонски
മലയാളം
Монгол хэл
Bahasa Melayu
ဗမာစာ
Nederlands
Norsk
नेपाली
Chicheŵa
ਪੰਜਾਬੀ
Naija
Polski
دری
Português
Ikirundi
Română
Русский
Сурдоперевод(ru)
සිංහල
Slovenčina
Slovenščina
chiShona
Soomaali
Shqip
Српски
SeSotho
Svenska
Kiswahili
தமிழ்
Тоҷикӣ
ภาษาไทย
Türkmen
Türkçe
Orutooro
اردو
Ўзбек
Tiếng Việt
Wes Cos, Kamtok
Lusoga
Èdè Yorùbá
中文
isiZulu
ይህንን የቀጥታ ስርጭት በድር ጣቢያዎ ላይ ይክተቱ
የራስዎን ህይወት ለመቆጣጠር ዝግጁ ነዎት?
በጣም በቅርቡ፣ መደበኛ ህይወታችን በአየር ንብረት አደጋዎች ለምን እንደምገለበጥ ይወቁ። አሁን እርምጃ ካልወሰድን በቅርብ ጊዜ ውስጥ፣የአደጋ ቦታዎች መላውን ፕላኔት እስከመዋጥ እና እስከማጥፋት ድረስ ይሰራጫሉ። ይህ እንዳይሆን መከላከል እና ከግል ህልማችን በላይ የሆነ የወደፊት እድል መፍጠር የሁላችንም ፈንታ ነው!
Comet

የበለጠ መማር እና የሚገባንን መንገድ ማረጋገጥ አለብን!

ምን ዓይነት የወደፊት ግዜን ይመርጣሉ? ኃላፊነቱ የእርስዎ ነው።

Play button

ለብዙ ሰዎች ዓይኖቻቸውን በመዝጋት ችግሮችን ችላ ማለት ቀላል ይሆንላቸዋል። በጣም ቀላል ነው። እድል የሚኖሮት ህይወትዎ አደጋ ላይ መሆኑን በጊዜ ሲያውቁ ብቻ ነው። እራስዎን እና የምወዱትን ሁሉ ለማዳን እድሉ አለዎት።

እርምጃ ለመውሰድ ከወሰኑም ሆነ ነገሮችን እንደነበሩ ለመተው፣ ይህ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የህልውና ጉዳይ ነው። የሰው ልጅ ለጥፋት አንድ እርምጃ ብቻ እንደሚቀረው መረዳት አለብዎት።

ይህ መድረክ ያቀርባል፡-
  • የ27 ዓመታት ገለልተኛ ጥናት፡-ስለ የአየር ንብረት አደጋዎች፣ ስለሌሎች ፕላኔቶች ጥናቶች እና ስለ 12,000 ዓመታት የአየር ንብረት አደጋዎች ጥናትን ጨምሮ ዘርፈ ብዙ ጥናት ውስጥ ይግቡ። በአጀንዳ ሳይሆን በእውነተኛ ሳይንስ የሚመራ ሳንሱር ያልተደረገ ጥናት።
  • የአየር ንብረት አደጋዎች እውነተኛ ምክንያቶች፡-ከአየር ንብረት አደጋዎች በስተጀርባ ያለውን እውነተኛ ታሪክ ያግኙ፣ በ2024 እና ከዚያም በላይ የፕላኔታችንን እጣ ፈንታ የሚገልጹ እውነታዎችን እና አሃዞችን ያግኙ።
  • የእንቅስቃሴ-አልባነት ውጤቶች፡-ወሳኝ መረጃን ችላ ማለት የሚያስከትለውን አስከፊ ውጤት ይረዱ።
  • መፍትሄዎች

ለእራስዎ እንዴት መጠንቀቅ እንዳለብዎት, ህይወቶን እና የቤተሰብዎን ህይወት ለማዳን እውነቱን ማወቅ ይገባዎታል. የችግሩ አካል ሳይሆን የመፍትሄው አካል መሆን ይችላሉ።

የአደጋው አካል ሳይሆን የታሪኩ አካል መሆን ይገባዎታል።

social media feed
ይህን መረጃ ይጋሩ

ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኞችዎ እና ከስራ ባልደረቦችዎ ጋር። መላውን ዓለም ለመድረስ በቲኪቶክ፣ ዩቲዩብ፣ ራምብል፣ ኢንስታግራም፣ ኤክስ፣ ሊንክድኢን ወይም ኤፍቢ ላይ በቀጥታ መልቀቅ ይችላሉ።

የዚህ መድረክ ዓላማ

የሰው ልጅን ማገናኘት ነው። እና ሁሉም ሰው ወሳኝ መረጃ እንዲቀበል እና ኃላፊነት የተሞላበት ውሳኔ እንዲሰጥ፣ በአንድ ጊዜ ወደ 100 ቋንቋዎች ይተረጎማል።

Creative Society logo

ዝግጅቱ የተጀመረው እና የተቀናጀው በፈጠራ ኅብረተሰብ ፕሮጀክት በጎ ፈቃደኛ ተሳታፊዎች ነው።

ታኅሣሥ 2፣ 2023፣ በ17፡00 ጂኤምቲ ላይ ይከታተሉ
የቀጥታ ዓለም አቀፍ የመስመር ላይ መድረክ ለሁሉም የሰው ልጅ!

ዓለም አቀፍ ቀውስ። ኃላፊነት

ትኩረት
18+

ይህ መድረክ ለልበ ደካሞች ወይም ግዴለሽ ሰዎች አይደለም።

እውነተኛ፣ ሳንሱር ያልተደረገ፣ እውነት።

ማስጠንቀቂያ፡-የሚረብሽ ግራፊክ ይዘት

የፈጠራ ኅብረተሰብ
አግኙን፡-
[email protected]
አሁን እያንዳንዱ ሰው ብዙ ሊሠራ ይችላል!
የወደፊቱ ጊዜ በእያንዳንዱ ግለሰብ የግል ምርጫ ላይ የተመሰረተ ነው!